Where trust meets transaction
ግብይቶን በታማኝነት እናስፈጽማለን
Delex International, helps you buy, sell or rent cars, houses, and other properties. We also assist in acquiring cars, homes and other assets at affordable prices through auctions. Additionally, we provide consultancy in bidding, agricultural product sourcing, property management and connecting local import/export agencies with potential customers.
ዴሌክስ ኢንተርናሽናል መኪናዎችን፣ ቤቶችን እና ሌሎች ንብረቶችን ለመግዛት፣ ለመሸጥ እና ለማከራየት እንረዶዎታለን። በጨረታ መኪናዎችን፣ ቤቶችን እና ሌሎች ንብረቶችን በጥሩ ዋጋ እንዲያገኙ እንረዶዎታለን። በተጨማሪም ለማንኛወም የጨረታ አየነት የምክር አገልግሎት እንሰጣለን፣ የግብርና ምርቶች እናቀርባለን፣ የንብረት አስተዳደር እና በአገር ወስት ላሉት ኢምፖርት እና ኤክስፖርት ኤጀንሲዎች ከደምበኞች ጋር እናገናኛለን።
Learn More አገልግሎታችንን ይመልከቱIf you have a car, house, or any other property that you want to sell, or if you are looking to buy or rent one, we can help you find what you are looking for.
መኪናዎን፣ ቤትዎን ወይም ሌላ ንብረት ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ከፈለጉ፣ እንዲሁም ለመገዛት ወይም ለመከራየት ከፈለጉ፣ የምትፈልጉተን ለማግኘት እኛ እንረዳዎታለን።
Purchase cars, house, office equipment, and more from auctions with our expert bidding consultancy and support services to secure the best price.
መኪናዎች፣ ቤቶች፣ የቢሮ ዕቃዎችን እና ሌሎች ንብረቶች ከጨረታ በጥሩ ዋጋ እንዲያገኙ እንረዳለን። በተጨማሪም የጨረታ ምክር እና ድጋፍ አገልግሎቶች እንሰታለን።
We can help you source Ethiopian coffee directly from local farmers and trusted suppliers.
የኢትዮጵያ ቡና ከታማኝ ደንበኞች እናቀርባለን።
Expert advice on all types of auctions to help you make informed decisions and get the best value.
ለሁሉም ዓይነት ጨረታዎች የባለሙያ ምክር ለመስጠት እና ምርጥ ዋጋ ለማግኘት እናግዝዎታለን።
Comprehensive management of your buildings, properties and assets including rental and payment handling.
የእርስዎን ህንጻዎች ሙሉ የአስተዳደር አገልግሎት እንሰጣለን።
We help local import/export agencies in Ethiopia connect with customers who are looking to import products or export their goods, to access potential buyers and sellers efficiently.
በኢትዮጵያ ያሉ የኢምፖርት/ኤክስፖርት ኤጀንሲዎችን ፤ ምርቶቻቸውን ለመላከ ወይም ኢምፖርትድ ምርቶችን ለመግዛት የሚፈልጉ ደንበኞች ጋር እናገናኛለን።
Delex International is committed to supporting Ethiopia’s growth through expert brokerage and consultancy services. We specialize in bidding consultancy, product sourcing, and property management — offering practical, reliable solutions designed to meet your needs.
Our team combines industry knowledge with a customer-first approach, ensuring clear communication, integrity, and dependable support. While we’re growing our service offerings, our current focus is on helping clients navigate auctions, secure quality products, and manage assets effectively.
At Delex International, your success is our priority. We look forward to building lasting partnerships and contributing to Ethiopia’s thriving trade landscape.
ዴሌክስ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የንግድ ልማት ሂደት ላይ እድገት ለማምጣት በሙያተኛ የአማካሪ እና የአገልግሎት ልምድ ተሰማርቶ ይገኛል። በተለይም የጨረታ ምክር አገልግሎት፣ የግብርና ምርቶች፣ የንብረት አስተዳደር እና የድለላ ዘርፎች ላይ ተጨባጭ እና አስተማማኝ አገልግሎት በማቅረብ የደንበኞች ፍላጎት እንዲሟላ ተዘጋጀቷል።
ቡድናችን የኢንዱስትሪ ዕውቀትን ከደንበኛ-ተኮር አቀራረብ ጋር በማጣመር ቅንነት እና አስተማማኝ ድጋፍ እንሰጣለን።
Ready to take the next step? Contact us today and our team will get back to you as soon as possible.
ከእኛ ጋር ለመጀመር ዝግጁ ነዎት? ዛሬ ያግኙን እና ቡድናችን በተቻለ ፍጥነት ይመለስልዎታል።